Genesis 5

1 ይህ ከአዳም የመጣው የትውልድ ሐረግ ነው። እግዚአብሔር የመጀመሪያዎቹን ሰዎች ሲፈጥር፣ እርሱን እንዲመስሉ አድርጎ ሠራቸው።

21 ሄኖክ በዚህች ምድር ላይ ስልሳ አምስት ዓመት ኖረ። ከዚያም ወንድ ልጅ ወለደ። ስሙንም ማቱሳላ አለው።

28 ላሜህ በዚህች ምድር ላይ መቶ ሰማንያ ሁለት ዓመት ኖረ። ከዚያም ወንድ ልጅ ወለደ።