Genesis 8
1 እግዚአብሔር ግን ኖኅን አሰበው። በመርከቡ ውስጥ የነበሩትንም እንስሳት አሰበ። እግዚአብሔር በምድር ላይ ነፋስ እንዲነፍስ አደረገ። ቀስ በቀስ፣ ውሃው መጉደል ጀመረ።
8 ከዚያም ኖኅ ርግብን ላከ። ውሃው መጉደሉን ለማየት ፈልጎ ነበር።
10 ሌላ ሰባት ቀን ጠበቀ። ከዚያም ርግቧን እንደገና ላካት።
18 ኖኅ ወደ ፀሐይ ብርሃን ወጣ። ልጆቹ ከኋላው ወጡ። ሚስቱም ወጣች። የልጆቹም ሚስቶች ወጡ።