Genesis 48
1 ጥቂት ጊዜ አለፈ። ከዚያም አንድ ሰው ለዮሴፍ ዜና አመጣ። "አባትህ በጣም ታሟል!" አለው። ዮሴፍም ሁለቱን ልጆቹን ምናሴንና ኤፍሬምን ይዞ ወደ እርሱ ሄደ።
13 ዮሴፍ ኤፍሬምን በቀኝ በኩል፣ ወደ እስራኤል ግራ እጅ አደረገው። ምናሴንም በግራ በኩል፣ ወደ እስራኤል ቀኝ እጅ አደረገው። ወደ እርሱም አቀረባቸው።