Genesis 41
1 ሁለት ሙሉ ዓመታት አለፉ። ከዚያም አንድ ቀን ማታ ንጉሡ ሕልም አየ። በታላቁ ወንዝ ዳርቻ ቆሞ ነበር።
37 ፈርዖን ይህንን ሁሉ ሰማ። መሪዎቹም ሰሙ። ራሳቸውን ነቀነቁ። ጥሩ እቅድ ነበር።
46 ዮሴፍ በግብፅ ንጉሥ በፈርዖን ፊት ሲቆም ዕድሜው ሠላሳ ዓመት ነበር። ከዚያ ቀን በኋላም፣ ሥራውን እየሠራ በምድሪቱ ሁሉ ላይ ተዘዋወረ።
50 የረሃብ ዓመታት ከመምጣታቸው በፊት፣ ዮሴፍ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ። የአውን ካህን የጶጢፌራ ልጅ የሆነችው ሚስቱ አስናት ሁለቱንም ወለደችለት።